jump to navigation

Oromia: Dirmannaa Iyya Koyyee: Lafti keenya lafee keenya. Lafeen keenya ammoo alagaaf hin kennamu. #OromPotests underway in towns of Oromia against illegal mega buildings and settlements on Oromo farm lands. #QeerrooPower March 7, 2019

Posted by OromianEconomist in Uncategorized.
Tags: , , , , ,
1 comment so far

Lafti keenya lafee keenya. Lafeen keenya ammoo alagaaf hin kennamu. Kooyyee Facceen Oromiyaa dha. Mootummaan Oromiyaa bulchuu qaba. #QeerrooPower

Qeerroo Shashee

Hiriirri nagaa Oromiyaa keessatti magaalootaa fi bakka heddutti geggefamaa oolera. Amma gaaffiiwwan ka’an deebii quubsa argatanitti akka itti fufuf qeerroon beeksisaniru. Hiriirri kun kaleessa Koyyee Facceetti akka calqabe beekamee jira.

Bakkawwan hiriirri nagaa har’a itti geggeefamaa oolan Kessaa kan odeeffannoo qabnu:
Aqaaqii, Awwadaay, Adaabbaa, Adaamaa, Asallaa, Adaabbaa, Ajjee, Asaboot, Baalee Roobee, Baddeessaa, Baroodaa, Boolloo, Bulbulaa, Ciroo, Dannab Guddoo, Diksiis, Dirree Incinnii, Dirree Dhawaa, Doobbaa, Gudar, Gindhiir, Galamsoo, Gursum, Haramayaa, Hirna, Holotaa, Koyyee, Mi’essoo, Qaallittii, Qullubbii, Qilinxoo, Sandaaboo (Jimmaa), Walisoo, Walloo Kamisee, Shashaamannee, Sulultaa, Universitii Jimmaa, Xuulloo, Watar

Ethiopia’s Oromia hit by protests over Addis Ababa housing project, Africa News


Finfinne, the capital of Oromia is not negotiable’ say the Qeerroo/Qarree in Gudar
Roobee
Malkaa Jabduu
Asaboot
Asallaa


Harargee Lixaa, Galamsoo
Jimma University
Harargee Bahaa, Qullubbii
Walloo, Kamisee
Ciroo
Adaamaa

Holataa
Gidhir
Koyyee Faccee
Koyyee Faccee
Xuulloo, Harargee Lixaa
Sandaaboo, Jimmaa
Haramaayaa
Buraayyuu, Malkaa Gafarsaa
Dodolaa
Qilinxoo
Gursum
Dirree Incinnii
Adaabbaa
Boolloo
Baddeessaa
Awwadaay
Barooda
Doobbaa, Harargee Lixaa
Watar, Harargee Bahaa


በኦሮሚያ የተቃውሞ ሰልፎች እየተካሄዱ ነው
የአዲስ አበባ መስተደድር በትናንትናው ዕለት ከ51 ሺህ በላይ የጋራ መኖርያ ቤቶችን በዕጣ ማስተላለፉን ተከትሎ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ከተሞች የተቃውሞ ሰልፎች በመካሄድ ላይ ይገኛሉ።
የተቃውሞ ሰልፎቹ በሻሸመኔ፣ በጅማ፣ በአዳማ፣ በባሌ ሮቤ፣ በጭሮ፣ በሻምቡ፣ በአሰላ፣ በአጄ፣ በአዳባ፣ በጉደር፣ በሂርና፣ በከሚሴ(ወሎ)፣ በቁሉቢና በመሳሰሉት ከተሞች በመካሄድ ላይ ይገኛሉ።
ተቃውሞው ከመስተዳድሩ ወሰን ውጭ የነበሩና አርሶ አደሮችን በማፈናቀል በኮዬ ፈጬ፣ በቦሌ አራብሳና ቱሉ ዲምቱ በመሳሰሉ አከባቢዎች የተገነቡት የጋራ መኖርያ ቤቶች እየቀረበባቸው የነበረው ቅሬታ ተገቢው ምላሽ ሳይሰጥበት በዕጣ ለማስተላለፍ መወሰኑ እንደሆነ ታውቋል።
መስተዳድሩ የተወሰኑ የጋራ መኖርያ ቤቶችን ያለዕጣ ለተፈናቃዮች እና ቤተሰቦቻቸው ማስተላለፉን ቢገልፅም ሕገ መንግሥታዊው የወሰን ጉዳይ እልባት ባላገኘበት ሁኔታ በድንገት መፈጸሙ የሕዝቡን ቁጣ ቀስቅሷል።
በተለይ የኦሮሚያ ክልል መንግሥት አርሶ አደሮቹ በግፍ በተፈናቀሉበት ወቅትም ሆነ አሁን በሁነቱ ላይ እንደውጭ ተመልካች ዝምታን መምረጡ ብዙዎችን ያነጋገረ ጉዳይ ሆኗል። አስቸኳይ የመፍትሔ እርምጃ ካልተወሰደም ሁኔታው ተባብሶ ወደ አደገኛ አቅጣጫ ሊሄድ እንደሚችል ሁኔታዎች እያመለከቱ ይገኛሉ። ይህ በእንዲህ እንዳለ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በተከሰተው ሁኔታና በአዲስ አበባ ጉዳይ ላይ በዛሬው ዕለት መግለጫ ሊሰጥ ይችላል ተብሎ ይጠበቃል። Source: Gulale Post

MULTIPLE PROTESTS ACROSS OROMIA REGION IN WAKE OF CONDO HOUSES DISTRIBUTION BY ADDIS ABEBA CITY ADMIN, Hayalnesh Gezahegn – addisstandard News,  March 7, 2019

Dejene Tafa, center, first secretary general of the Oromo Federalist Congress (OFC) joined protesters today near Koye Feche site

Thousands of demonstrators in several cities and towns across the Oromia regional state have taken to the streets today. The protests were triggered after the Addis Ababa City Administration Savings & Houses Development Enterprise (AASHDE) handed over thousands of condominium houses located both in the city, and in Oromia regional state special zone.

Addis Standard confirmed from local security and police officers that protests took place in the following cities: Adama, Shashemene, in western Arsi, oromia regional state; Bale Robe and Assela in south east Oromia; as well as Haramara in eastern Oromia regional state. A report by the BBCAmharic said protests have taken place in in ten cities across the region.

Demonstrators are protesting AASHDE’s decision to hand over thousands of condominium houses using a computerized lottery draw without the involvement the Oromia regional state, which has administrative jurisdiction of the site where Koye Feche one and two condominiums are located at. Some 7,127 people were given condominium unites of studio, one and two bedroom apartments built on a vast plot of land which used to a farmland.

Partial view of the condominium housing in Koye Feche. Photo: Social media

The winners of yesterday’s lottery draw were those who were registered for the housing under the saving schemes commonly known as 20/80 and 40/60 in which they were asked to save 20% for studio, one and two bedroom apartments and the government promised to help with the remaining 80%. The same mechanisms were applied for those who could save 40%.

Would be home owners were also told that if they saved 100%, they would be automatically entitled for the apartments. But the scheme has already left many dissatisfied as the mayor’s office recently scraped that and said the administration would stick to the original saving mechanism of 20/80 and 40/60.

The winners who got the apartments located in Koye Feche one and two sites, located in the southern outskirt of the city of Addis Abeba, some 20 km into the Oromia regional state administrative border in Akaki/Kality area, are those who are under the 20/80 saving scheme. While the apartments with three bedrooms are located in various condominium sites mostly in Addis Abeba.

Koye Feche is located in one of the eight zonal towns surrounding Addis Abeba which were established by the Oromia Regional State under the administrative name of “Oromia regional State Special Zone Surrounding Finfinne” in 2008.

Now, protesters are saying the Addis Abeba city administration is acting outside of its jurisdiction and without involving Oromia regional government. Many are carrying banners reading “our land is our bones,” “Koye Feche is in Oromia”, and “No to the master plan,” the later in reference to the infamous city master plan which wanted to expand the city of Addis Abeba into the surrounding Oromia region towns and cities. Although it was later scarped, the master plan was one of the immediate causes that triggered the sustained three years protest in Oromia regional state.

Koye Feche site one and two is only one of the multiple condominium sites built by Addis Abeba city administration on sites located in various places within the Oromia special zone over the last ten years.

However, the administrative procedure in which the lands were taken from the farmers and the inadequate compensations paid afterwards, the shocking details of which were revealed by a former federal official, drew severe criticisms in recent years as hundreds of thousands of farmers were left itching to have ends met.

During the lottery ceremony yesterday, Takele Uma, deputy mayor of Addis Abeba, said that families of displaced farmers were included in the housing distribution without the lottery draw. “We would like to say that your pain is ours, especially those of you who have lost your farmlands in order to clear for these [housing] projects and were exposed for economic and social crisis,” Takele said. However, Takele did not explain what has been done both by city authorities and the regional state to include those who have been dispossessed for little compensations. Several people at Koye Feche one and two sites and at Bole Arabssa site, a site for another massive condominium project, who spoke to OBN said they have been contacted neither by city administration officials nor by officials from the Oromia regional state special zone. Addis Standard’s attempts to reach both officials since yesterday has been to no avail.

So far both city officials and officials from the Oromia regional state did not release statements on the protests whereas online activists are calling for more protests tomorrow especially in Ambo and its environs. AS

BBC Afaan Oromoo: Qonnaan bultoota Koyyee Faccee fi Boolee Arraabsaa: ‘Lafa keenyas dhabnee ijoolleen keenyas daandii irratti hafte’

ስለ ፊንፊኔ/አዲስ አበባ አንዳንድ ነጥቦች (በድጋሚ) 
By Tsegaye Ararssa
==============
በፊንፊኔ ላይ የሚደረግ ማንኛውም ውይይት፣ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነጥቦች ታሳቢ ቢያደርግ ፍሬያማና ውጤታማ ይሆናል። እነዚህን ታሳቢ ባናደርግ፣ ውይይቱም ፍሬ-ቢስ፣ ፖለቲካውም ውጤት አልባ ሆኖ ይቀጥላል።

1. መልክዓ-ምድራዊ ተጠየቅም (the geographic logic)፣ የታሪክ ማስረጃውም፣ የአገሪቱ የሕግ ድንጋጌዎችም፣ ፊንፊኔ የኦሮምያ መሆኗን ይመሰክርሉ።

ፊንፊኔ የኦሮሚያ ከተማ ነች።

ከዚህም ባሻገር፣ የኦሮሚያ መንግሥት ዋና ከተማ፣ የፌደራል መንግሥቱም መቀመጫ ነች። ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች በተለያየ ወቅትና ምክንያት፣ ለተለያየ ዓላማ፣ የፈለሱ ነዋሪዎችን የያዘች፣ የህዝቦች መዲና፣ እና የንግድና የፖለቲካም ማዕከል መሆኗም ይታወቃል። በማንኛውም ከተማዋን በሚመለከት ውይይት ውስጥ፣ ይሄ ታሳቢ ሊሆን ይገባል።

2. በታሪክም፣ በመልክዓ-ምድራዊ ተጠየቅም፣ ሆነ በሕግ፣ ፊንፊኔ በኦሮሚያ ክልል የምትገኝ የፌደራል መንግሥቱ መቀመጫ ነች እንጂ እራሷን የቻለች ክልል አይደለችም።

የፌደራል መንግሥቱ መቀመጫ ነች ሲባል፣ የፌደራል መንግስቱ ተቃማት ጽሕፈት ቤቶች ሥራቸውን በዋናነት የሚያከናውኑባት ከተማ ናት ማለት ነው።

በተደጋጋሚ የምናየው ከተማይቱን እንደ ክልል የመቁጠር ስህተት ሊታረም ይገባዋል። አገሪቱ በሽግግር ጊዜ በቻርተር በተዳደረችበት ዘመን (ከ1983-1987 ዓም፣ ወይም እኤአ ከ1991-1995) እራሷን የቻለች ክልል የነበረች ቢሆንም ሕገመንግሥቱ ከፀናበት ጊዜ ጀምሮ ይሄ ክልልነት አብቅቷል።

አሁንም (በታከለ ኡማ አስተዳደር ሥር እየተሞከረ እንዳለው)፣ ከተማዋን ከኦሮሚያ ለመንጠቅ በማሰብ ብቻ፣ (“ብራስልስን እንደ ሞዴል ወስደን) እራሷን የቻለች ከተማ-ክልል (city-state) እናድርጋት” የሚለው አካሄድ ሊታረም ይገባል።

በመሆኑም፣ ፊንፊኔ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ የምትገኝ፣ የኦሮሚያ ከተማ የሆነች፣ የፌደራል መንግሥቱ መቀመጫ ነች። በቃ።

3. የከተማው አስተዳደር ተጠሪነቱ (በቅድሚያ ለኦሮሚያ መሆን ሲገባው፣ ሕገመንግሥቱ ሲረቀቅ በተፈፀመ ስህተት ምክንያት) ለፌደራል መንግሥት የሆነና እራሱን በቻርተር የሚያስተዳድር የከተማ አስተዳደር (municipality) ነው። ተጠሪነቱ (በስህተት) ለፌደራል መንግስቱ (ብቻ) መሆኑ ግን፣ ከተማዋ ከኦሮሚያ ውጭ የሆነች ራስ-ገዝ ከተማ ነች፣ ወይም የፌደራሉ መንግሥት ይዞታ የሆነች ከተማ ነች ማለት አይደለም።

4. አንዳንዶች አልፎ አልፎ ለመከራከር እንደሚዳዱት፣ የከተማው አስተዳደር ተጠሪነቱ ለፌደራል መንግሥት በመሆኑ ብቻ ከክልሎች (ማለትም ከኦሮሚያ) ነፃ የሆነች የፌደራል ግዛት (Federal District, or Federal Capital Territory) አያደርጋትም፣ አላደረጋትም። በነገራችን ላይ፣ በኢትዮጵያ ውስጥ አንድም የአገሪቱ ክፍል በቀጥታ ‘የፌደራል ግዛት’ ተብሎ በሕገመንግሥቱም ሆነ በሌላ ከዛ ወዲህ በወጣ ህግ፣ ወይም በሌላ ህጋዊ አስገዳጅነት ባለው ስምምነት የተሰየመ አካባቢ የለም። ከተማዋ የፌደራል መንግሥት መቀመጫ ስትደረግም እንኳን ይህ የተፈፀመው፣ ጥልቀት ባለው ውይይት፣ ወግ ባለው ድርድርና፣ በውል ሳይሆን እንዲሁ ከቀድሞ ዘመን በተወረሰ ልማዳዊ ተጠየቅ ብቻ ነው። የፌደራል መንግሥቱ ‘መቀመጫ የት ይሁን?’ የሚለው ጥያቄ፣ ዛሬም ቢሆን እንደ አዲስ ተነስቶ ውይይት ቢደረግበትም ለአገሪቱ ሰላምና መረጋጋት ብዙ ፋይዳ ይኖረዋል። በዘረፋ የተያዘ ቋሚ ንብረት ላይ ብዙ መቆየት ባለቤት አያደርግምና፣ ባለቤቱ ጥያቄውን ባነሳ ቁጥር ከመበርገግና ሰላም ከማጣትም ያድናል።

5. የከተማው ነዋሪዎች ባለሙሉ መብት ዜጎች ናቸው፤ ሆነውም ይቀጥላሉ። እራሳቸውንም፣ በመረጡት ተወካይ የማስተዳደር መብት አላቸው። (ይሄ ማንም የማይነፍጋቸው [እና ማንም የማይቸራቸው] ሕገመንግሥታዊ መብታቸው ነው።) በፌደራል ፓርላማ ውስጥ ባሉት ተወካዮቻቸው በኩልም አገሪቱን ከሌሎች ሕዝቦች ጋር በጋራ ያስተዳድራሉ።

‘አልተወከልንም’ የሚለው የዘወትር አነጋገር፣ ፍፁም ስህተት ብቻ ሳይሆን፣ ለማምታታት የተፈጠረ የፖለቲካ ግነት (political hyperbole) ነው። እውነቱ ግን፣ የከተማው ነዋሪ፣ በተወካዮች ምክር ቤት ውስጥ፣ በ23 ወይም 24 ድምፅ ተወክሎአል። በከተማው ምክር ቤትም እንዲሁ ሙሉ ውክልና አለው (ያው፣ ተመራጮቹ በዴሞክራሲያዊ ምርጫ ያልተመረጡ መሆናቸው፣ እንደሌሎቹ ክልሎች ተወካዮች ሀሉ፣ የተመራጮቹ ትክክለኛ ሕዝባዊ ውክልናቸው ጥያቄ ውስጥ የሚገባ ቢሆንም!)

በተጨማሪም፣ ነዋሪዎቿ የየብሔራቸውን የወል መብትና ጥቅም ለማስከበር የሚያስችል ውክልና በፌደሬሽን ምክር ቤት ውስጥ ባሉ፣ የሁሉም የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰብና ሕዝቦች ተወካዮች ተወክለዋል። በመሆኑም፣ በከተማዋ ውስጥ የሚኖሩ አማሮች እንደ አማራ፣ ኦሮሞዎች እንደ ኦሮሞ፣ ጉራጌዎች እንደ ጉራጌ፣ ስልጤዎች እንደ ስልጤ፣ ተጋሩ እንደተጋሩ፣ ወዘተ፣ ለቁጥራቸው ተመጣጣኝ በሆነ መንገድ ተወክለው አሉ። እርግጥ፣ የፌደሬሽን ምክር ቤት አባላት ምርጫ፣ እስካሁን ሲደረግ እንደቆየው፣ በክልሎች ምክር ቤት ከሚሆን ይልቅ በቀጥታ በሕዝብ ቢሆን ኖሮ፣ ውክልናው የተሻለ ይሆን ነበር። ነገር ግን እስካሁን ባለው አሰራርም ቢሆን ማንም በፌደሬሽን ምክር ቤት ውስጥ ያልተወከለ ብሔር እስከሌለ ድረስ–ሁሉም ብሔር በምክር ቤቱ ውስጥ ተወክሏል ባልን መጠን የከተማይቱ ነዋሪዎችም ተወክለዋልና–‘የከተማዋ ነዋሪዎች አልተወከሉም ብሎ ማለት ብዙ ርቀት የሚያስኬድ ክርክር አይሆንም። ብሔር የሌለው የከተማ ነዋሪ የለምና። ከብዙ ብሔር የተወለደም ሰው እንኳን ቢኖር፣ ባለብዙ ብሔር ሆኖ በብዙ ተወካዮች ይወከል ይሆናል እንጂ፣ ሳይወከል የሚቀርበት ምንም ዓይነት ሁኔታ የለም። (በመሆኑም፣ አንዳንዴ በውሸት ‘ብሔር የለንም’ በማለት፣ ሌላ ጊዜ ደግሞ ‘እንደ ብሔር፣ ወይም በወል እንደ ሕዝብ፣ አልተውከልንም’ እያሉ አቅል-የለሽ ጩኸት ማሰማት፣ ተራ የፖለቲካ መደዴነት ነው።)

የከተማው ሕዝብ እንደ ግለሰብ ዜጋም፣ እንደ ህዝብም (በወል) ሙሉ መብት ያለው ሕዝብ ነው። ከተማዋ፣ በእርግጥም የአገሪቱ ሕዝቦች ሁሉ መዲና በመሆኗ እውነተኛ የሕብራዊነት(የብዝሓነት) ተምሳሌት ሆና መኖር ትችላለች፣ ልትሆንም ይገባል። ከዚህ ይልቅ፣ በአንድ ብሔር ማንነት ልክ በተሰራ አፋኝ ኢትዮጵያዊነት ጭምብል ሥር ተደብቆ፣ ‘እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ እንጂ ብሔር የለኝም’ እያሉ መመፃደቅና ‘ያው…ብሔር አለኝ ግን በብሔሬ አትጥሩኝ’ ማለት ተገቢ አይሆንም። (ይሄ የከተማዋ ‘በረራ’ነት አሉባልታም የበረከተው እንደዚህ ዓይነት ወገኖች ብቻ መሆኑም ይሄንን በግልፅ የሚያሳይ ይመስለኛል።)

6. ፊንፊኔ የኦሮሚያ ከተማ ነች ማለት፣ ኦሮሞ ያልሆነ ሰው በእኩልነት አይኖርባትም ማለት አይደለም። እንዲህ ሊባል አይገባም። ተብሎም አያውቅም። እንዲህ ያለ አስተሳሰብ፣ በሕግም በፖለቲካ ሥነምግባርም ዓይን ሲታይ ነውር የሆነና መቼም ቢሆን፣ በፍፁም ሊስተናገድ የማይገባው አስተሳሰብ ነው። (ታድያ፣ በሌሎች ላይ–በተለይ በከተማው ባለቤት በሆኑ ሕዝቦች ላይ–የበላይ ሆኖ ለመኖርና ያልተገባ መብት [privilege] መጠየቅም እንደዚሁ ነውር ነውና፣ ይሄም አብሮት ሊወገዝ ይገባዋል።)

ይሄ የከተማዋን የኦሮሚያ መሆን ተቀብሎ እንደ ባለ ሙሉ መብት ዜጋ፣ በእኩልነት ተከብሮ መኖር ማለት፣ በተጨባጭ ሲታይ ምን ማለት ነው ቢባል፣ የከተማው አስተዳደር ተጠሪነቱ ለኦሮሚያም ይሆናል ማለት ነው እንጂ፣ ነዋሪው ሁሉ በግድ ኦሮምኛ ተናጋሪ ይደረጋል ማለት አይደለም። ነገር ግን፣ ለምሳሌ የከተማው መስተዳድር የሥራ ቋንቋ አማርኛና ኦሮምኛ ቢሆን ለአሰራር ቅልጥፍና ጠቃሚነት አለው፣ ለኦሮሞ ነዋሪዎችና ለክልሉም ተገቢውን አክብሮት መስጠትን ያሳያል። እንደእውነቱ ከሆነ ይሄን ማድረግ፣ ከከተማው ህሕብራዊነት አንፃር፣ ሌሎች ቋንቋዎችንም የስራ ቋንቋ ለማድረግ መንገድን አመላካች ነው። በኔ ምርጫ ቢሆን፣ ፊንፊኔ፣ የሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝቦች መናኸሪያ በመሆኗ የከተማው መስተዳድር የሥራ ቋንቋ፣ ሁሉም የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ቢሆኑ ይሻላል እላለሁ። አዲሱና እውነተኛው ሁሉን አቃፊ ኢትዮጵያዊነትም በዚህ ሕብራዊ ቀመር ላይ ይመሠረታልና። በዛ ላይ፣ እራሱን እንግዳ ተቀባይ ብሎ ከሚያንቆለጳጵስና ለውጭ አገር ቋንቋዎች እንኳን መስሪያ ቤቶቹን፣ ሕጎቹን፣ የልጆቹን ትምህርት ቤቶች እና የግል ጓዳውን ጭምር (በቴሌቪዥን ለሚተላለፉ የውጭ ፕሮግራሞች) ክፍት አድርጎ ለሚኖር ማሕበረሰብ፣ ‘የራሱ የሆኑ’ ሕዝቦችን ቋንቋዎች በሥራ ቋንቋነት አለመቀበል ግብዝነት ይሆንበታል።

እነዚህን ነጥቦች ታሳቢ አድርገን ብንወያይ ወደፊት ልንራመድ የምንችል ይመስለኛል። ኬልሆነ ግን…