#OromoProtests 2020 Peaceful Global Solidarity Continues #HacaaluuHundeessaa #Seattle #Beirut #Minnesota July 6, 2020
Posted by OromianEconomist in Uncategorized.Tags: Artist Hacaaluu Hundessaa, Hacaaluu Hundeessaa, Oromo Protests 2020
trackback

#OromoProtests 2020 Peaceful Global Solidarity Continues #HacaaluuHundeessaa #Oromia #Seattle #Beirut #Minnesota USA, UK #London, #Australia, #Toronto, Canada #Germany, EU

Hirirri biyya Germany magaalaa Frankfurt kessa godhamaa jiru
Haacaaluu Hundeessaa: A towering musician and an Oromo icon
Haacaaluu inspired a whole generation of Oromos to fight for their rights. His tragic death is an incalculable loss.
https://www.facebook.com/watchparty/584095765805909
You can amplify the voices of more than 40 million people.
1 week ago in Ethiopia, Haacaalu Hundeessaaa, an iconic Oromo singer, songwriter and activist was assassinated, two U.S. citizens were unlawfully detained, the government has cut off the internet nationwide and BBC News report over 166 citizens have been murdered.Haacaalu was not an ordinary musician. He came from a lineage of poets and scholars and inspired people not only through his music, but through his life. Haacaaluu was imprisoned at the age of 17, and it was in his 5 years in prison that he learned to compose lyrics and melodies. He was deeply knowledgeable on Oromo culture and history and was committed to connecting us all to the Oromo’s aspirations through his gift. This is the Official Facebook page in support of the #OromoProtests global movement.
- Aljazeera: Haacaaluu Hundeessa: The protest singer who became an Oromo icon #HaacaaluuHundeessa
- #OromoProtests Global Solidarity Rally, Justice for #HacaaluuHundeessaa Free Jawar Mohammed #AbiyMustgo
- #OromoProtests Global Solidarity Rally, Justice for #HacaaluuHundeessaa Free Jawar Mohammed #AbiyMustgo
- #OromoProtests 2020 Global Solidarity Rally in London #HacaaluuHundeessaa
- The UN High Commissioner for Human Rights Press briefing note on Ethiopia
- DW: Ethiopia: The killing of Hachalu Hundessa cuts deep
- The New York Times: Singer’s Killing Shows Ethiopia’s ‘Combustible’ Politics #HacaaluuHundeessaa
- #Oromia: Artist Hacaaluu Hundeessaa, the prominent #Oromo singer, songwriter, is assassinated on Monday 29 June 2020 in Finfinnee
- OMN: Statement of condemnation of Artist Hacaaluu Hundeessaa’s assassination, the imprisonment of Oromo political leaders, and the closure of OMN in Ethiopia
ከኦሮሚያ ቄሮ የተሰጠ ቀጣይ የትግል አቅጣጫ መግለጫ KMN:- July 06-2020================መላው የሀገራችን ህዝቦች እንደምትገነዘቡት የኦሮሞ ህዝብ ተወዳጁን አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን በጠላቶቹ ተነጥቋል:: የትግላችን መሪ የሆኑ እንቁ ታጋዮቻችን በመንግስት እንዲታሰሩ አድርጎአል። ህዝባችን ላይ የግድያ የእስርና የማሰቃየት ስራዎች ተፈጽመዋል። በኦሮሚያ ክልል በርካታ ህይወት በመንግስት ታጣቂ ሀይሎች እየረገፈ ይገኛል:: በመሆኑ አዲስ የትግል ምእራፍ ውስጥ ለመግባት ተገደናል:: ከዚህ በመነሳት የኦሮሞ ቄሮ ይህን የትግል አቅጣጫ አስቅምጧል።መላው የሀገራችን ህዝቦች እስከ ሰኔ 30/ 2012 ድረስ ለኑሮ አስፈላጊ የሆኑ ምግብ ነክና መሰል ቁሳቁሶችን እንዲያዘጋጁ/እንዲያከማቹ ከወዲሁ እናሳስባለን:: ከሐምሌ 1/ 2012 ጀምሮ፣ በኦሮሚያ ውስጥ ማንኛውም አይነት እንቅስቃሴ ሙሉ በሙሉ እንዲቆም ይደረጋል። የፈሰሰው የሀጫሉ ሁንዴሳ ደም ወደ ቤታችን እንድንመለስ አያደርገንም። የቱንም ያክል መስዋእትነት የሚጠይቀን ቢሆን እንኳን ትግላችን እስከ ነፃነት ድረስ ይቀጥላል። መሪያችን ጀዋር መሐመድ “የኦሮሞን ህዝብና አምላክን ተማምኜ ነው ወደ አገር የገባሁት” ብሎ ነበር። እኛም ለዚህ ውድ ጀግናችን አስተማማኝ አለኝታ መሆናችንን ለማሳየት ቁርጠኞች መሆናችንን በተግባር እናሳያለን:: አሁን ለኛ ለኦሮሞ ህዝብ ብሎ በእስር እንዲማቂቅ መደረጉ በእስር እንዲማቅቅ መደረጉ ለሰፊው የኦሮሞ ህዝብ ውርደት ነው ብለንም ስለምናምን እሱንና ሌሎች ከሱ ጋር የታሰሩ ውድ መሪዎቻችንን ለጠላት ጥለን እጃችንን አጣጥፈን ልንቀመጥ አንችልም:: ነፍጠኞች ” የኦሮሞን ታዋቂና ተፅእኖ ፈጣሪ ሰውን ብንገድል ኦሮሞ ለ አንድ ሳምንት ተንጫጭቶ ወደቤቱ ይመለሳል የሚል የተዛባ አስተሳሳብ እንዳላቸው ጠንቅቀን እናውቃለን:: በዚህም ሊያላግጡብን ይዳዳቸዋል:: በርግጥ ለነፃነት የምናደርገውን ትግላችንን አቋርጠን ወደየቤታችን ከተመለስን እንዲህ ዓይነቱ ማላገጥ በሰፊው እንደሚቀጥል የሚያጠያይቅ ጉዳይ አይደለም። ያ እንዲሆን አንዳች እድል ልንሰጥ አንችልም:: የሃጫሉ ግድያንና የመሪዎቻችንን እስራት ትተን ወደ ቤታችን ብንመለስ እንደ ህዝብ እራሳችንን ቀና አድርገን ለመራመድ ከአንድ ምእተ አመት በላይ ሊወስድብን ነው:: ስለዚህ በዚህ ዙር የምናካሂደው ትግል ከሌሎች ጊዜም ለየት ያለና በቆራጥ አቋም የምናከናውነው እንደሚሆን ልንገልፅላችሁ እንወዳለን:: በመሆኑም የፊታችን ሳምንት የሚካሄደው አዲሱ የትግል ምእራፍ የትግል አቅጣጫ ከዚህ እንደሚከተለዉ የተቀመጠ ሲሆን ይህ የትግል ሳምንትም “የነፃነት ጮራ” ተብሎ ተሰይሟል። 1. የነፃነት ጮራ ሳምንት የትግል አቅጣጫዎች1.1. ከየትኛውም አቅጣጫ ወደ አዲስ አበባ የሚወስዱ ጎዳናዎችና ድልድዮች ሙሉ በሙሉ ይዘጋሉ::1.2. ወደ ፊንፊኔ የሚገቡ የውኃና የኤሌክትሪክ አገልግሎት መስመሮች ሙሉ በሙሉ ይቆራረጣሉ:: 1.3. በኦሮሚያ ክልል ሙሉ በሙሉ የተሽከርካሪ እንቂቅስቃሴ እንዲቆም ይደረጋል።ፍንፍኔም የኦሮሚያ ከተማ እንደመሆኗ ወደ ከተማዋ የሚገቡና የሚወጡ ተሽከርካሪዎች ሙሉ በሙሉ እንዲቋረጡ ይደረጋል። እንዲንቀሳቀስ የሚፈቀድለት ተሽከርካሪ አምቡላንስ ብቻ ይሆናል:: እነርሱም ቢሆን ተፈትሸው በህክምና ተግባራቸው ላይ ብቻ የተሰማሩ እንደሆነ የማረጋገጥ ተግባር ይከናወናል። 1.4. በየትኛዉም የኦሮሚያ አካባቢ ለሕዝብ መጨቆኛ የሚውሉ የመንግስት ተቋማት – የወረዳ አስተዳደር: የከተማ አስተዳደር: የደህንነት ድርጅቶችና መሰል የመንግስት የአፈናና የግድያ ተቋማት ሙሉ በሙሉ ይወድማሉ ። 1.5. ከሚሊሻዎችና ከታጠቁ የመንግስት አካላት የሚፈቱ መሳሪያዎችን በሀገር ሽማግሌዎችና በአባ ገዳዎች አማካኝነት የመሳሪያ ልምድ ያላቸው ግልሰቦች እንዲታጠቁት ይደረጋል::1.6. በመንግስት የፀጥታና ደህንነት ተቋማት ውስጥ ተቀጥረው ህዝባችንን በመሰለልን አሳልፈው በሚሰጡ አካላት ላይ ተመጣጣኝ እርምጃ ይወሰዳል:: 2. የነፍጠኛ ስርዓት አቀንቃኝ የሆነዉን መንግስት በማገልገል ላይ ለምትገኙ የሀገር መከላከያ/የፖሊስና የፀጥታ አካላት 2.1. በመውደቅ አፋፍ ላይ የሚገኝን ስርዓት እንታደግ ብላችሁ ህዝባችሁ ላይ ማንኛውንም አይነት እርምጃ ከመውሰድ እንድትቆጠቡ እናሳስባለን:: 2.2. በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ሆናችሁ ስርዓቱን በማገልገል ላይ ያላችሁ የመከላከያ/ የደህንነትና የፓሊስ አካላት የመንግስትን እኩይ አካሄድ ወደ ጎን በመተው ከሰፊው የኦሮሞ ህዝብ ትግልን እንድትቀላቀሉ ከወዲሁ ጥሪያችንን እናቀርባለን:: 3.ማሳሰቢያ———3.1. የኦሮሞ ህዝብ ትግል በቀጥታ የሚያነጣጥረው የነፍጠኛው ስርዓት ላይ እንጂ የትኛውም ብሔር/ሀይማኖት ላይ አይደለም:: ስለሆነም በዚህ ትግል ውስጥ የትኛውም በኦሮሚያ ክልል ውስጥ የሚኖር ብሔር ብሔረሰብም ሆነ የሀይማኖት ተቋማት አይነኩም:: የኦሮሞ ቄሮ እንደዚህ አይነት ጉዳዮችን በትኩረት ይከውናል:: አስፈላጊ የሆኑ ጥበቃዎችን ያደርጋል – ያስደርጋል! 3.2. ከሀምሌ 1 ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረጉ ከኦሮሞ ቄሮ የተላለፉ ከላይ የተዘረዘሩትን የእንቅስቃሴ ገደቦችን በመተላለፍና በማንአለብኝነት አንዳች እንቅስቃሴ የሚያደርጉ አካላት ላይ አስፈላጊው እርምጃ የሚወሰድበት ሲሆን ለዚህ ሀላፊነቱን የሚወስዱት እራሳቸው እንደሚሆኑ ከወዲሁ ለማሳሰብ እንወዳለን:: ኦሮሚያ ነፃነቷን ትጎናፀፋለች! ሀገር አቀፍ የኦሮሚያ ቄሮ አመራርሰኔ 28/2012
Comments»
No comments yet — be the first.